0
0
Read Time:20 Second
በሚል ያደረግነው ውይይት ትላንትን በመቃኝት ዛሬን እንዴት ተሻግረን ለነገው የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ በዋናነት የሚያስፈልገው መደራጀት እና ብአዴንን ማስወገድ ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት የሚል ነው። ሌሎች ወቅታው ጉዳዮችም ተዳሰዋል። ማማ በቀጣይነት የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ በሚደረግ ትግል የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ የተቋቋመ ነው። ኑ ተሳታፊ እና ተመልካች እንዲሆኑ የሁሌ ግብዣችን ነው!!!
Email: [email protected] WhatsApp: +447383452170
ክፍል~አንድ
ክፍል~ሁለት
About Post Author
Admin
Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF.
ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።