/
በኦሮሚያ መስተዳድር ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ወረዳ፣ ቶሌ ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ ከሰማንያ በላይ አማሮች በአንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንደሚደገፍ በሚነገርለት ኦነግ-ሸኔ ተጨፍጭፈዋል።

ጭፍጨፋው የተፈፀመው ዛሬ ቅዳሜ፤ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ሲሆን፣ ሟቾች በአመዛኙ ሕፃናትና ሴቶች መሆናቸውን ከጭፍጨፋ የተረፉ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።

ከጅምላ ፍጅቱ ያመለጡ አማሮች ወደ ጫካ እየገቡ ነው። “ለዞን እና ለወረዳ የመንግሥት ባለሥልጣናት ብናሳውቅም፣ ሊደርሱልን አልፈለጉም” ብለዋል ኗሪዎቹ።
/

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator