ማማ የውይይት መድረክ
ከወ/ሮ ሒሩት መስፍን እና
ከወ/ሮ ገነት ባይሳሳው ጋር
” በመንግስታዊ መዋቅር የዐማራ ጭፍጨፋ በሰሜን ሸዋ “
በሚል የመወያያ አርዕስት ላይ ቆይታ አድርገናል።
ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር እና የአብን መግለጫ አስመልክቶ በውይይቱ ተነስቷል። የዐማራ ህዝብ እራሱን መከላከል በሚችልበት መንገድ መሰባሰብ እንዳለበት በውይይታችን ተካቷል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk