ከወጣት ምንአልባት ይታየው ጋር” ማን ያርዳ የቀብር ማን ይናገር የነበረ ” እንደሚባለው አጠቃላይ የመተከልን ጉዳይ አስመልክቶ አንስተን ሀሳብ ተለዋውጠናል።ወጣት ምናልባት የመተከልን የዘር ጭፍጨፋ ሲከታተል የቆየ እና መፍቴ ፍለጋ የሚደክም በመሆኑ ከማማ ጋር በሰፊው ከሚያውቀው በጥቂቱ ገልፆልናል።ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
E-mail: [email protected]
Website:www.amhcouk.org
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk