ማማ

በአባት፣ በእናቶቻችን፣ መስዋዕት ነት እና ብልህ አመራር ተጠብቃ በኖረች አገር ላይ በዘረኛ እና ጠባብ አስተሳሰብ አራማጆች የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተካሄደበት ላለ አማራ ህዝብ ድምፅ መሆን እንዲሁም እውነት እና ውሸቱን አበጥረን የምናሳይበት ማማ የውይይት መድረክን በቅርብ ቀን ይጠብቁ። በህዝባችን ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመመከት የአስተሳሰብ አንድነት እንዲኖር ማማ አስተዋፆ ያደርጋል። ለመከታተልም ሆነ ለመሳተፍ ከወዲሁ እራስዎን ያዘጋጁ።

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator