የማማ ቤተሰቦች በ ” ልዩ ልዩ ነጥቦች ” ላይ ውይይት አድርገናል ።ወቅታዊው የሀገራችንን ሁኔታ እና የብአዴንን መግለጫ፣ በራያ እና በማይካድራ የተካሄዱትን ሰልፎች፣ እንዲሁም ፋኖ ፣ ሚኒሻን መርዳት የተሰኙት እና ሌሎችም በውይይቱ ተካተዋል።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk