ከዶ/ር አብርሃም ተፈሪ እና
ከአቶ ኢያሱ ኤፍሬም ጋር

” ለውጥ እንፈልጋለን !!! “

በሚል አርዕስት የለውጥ መኖር አስፈላጊነት በሚገባ ማብራሪያ ሰጠውበታል።

በውይይታችንም ወቅት ምርጫን እንደ ቀላል ጉዳይ ማየት ሳይሆን ማሸነፍ እንችላለን ብሎ እስከ ገጠር ወርዶ እና በተቀናጀ መንገድ መስራት እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል ።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator