የማማ ቤተሰቦች” ህወሃት ከ ፬ ኪሎ እና ከክልል መንግስትነት ተሰናብቷል። ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ።ዐማራ ጠላት ነው ብሎ የተነሳው የህወሃት ማንፌስቶ ለሰላሳ ዓመት በህገ መንግስት ተቀርፆ በአንድ ህዝብ እና በኢትዮጵያ ላይ አነጣጥሮ ቆየ ። አሁንም ቀጥሏል ።ህወሃት በዐማራ ህዝብ ላይ ብዙ ነውሮችን ፈፅሞ ፣ የቀን ጅብ መሆኑን አስመስክሮ በተወለደበት መቃብሩን ቆፍሯል ። ዛሬ ብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ በደስታ ላይ ነው። የሰይጣናዊ ተግባር አንቀሳቃሾች ወደ መቃብር ሲሄዱ እና በኢትዮጵያ በተለያየ ቦታ የሚደረገውን ግድያ አንስተናል።ምንጊዜም ቢሆን የዐማራ ልዩ ሀይል ፣ የዐማራ ፋኖ እና ሚኒሻው ምስጋና ይድረሰው የሚልም በውይይታችን ተካቷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
YouTube:https://www.youtube.com/channel/UCfiLBzpwrLSDTJbCqbdkAEg
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk