በማማ ቤተሰቦች
” የዐማራ እልቂት በመተከል ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል። እንዲሁም በወቅታዊ የመተከል ጉዳይ ላይ አቶ ደሳለኝ እጅጉ የዐማራ ማንነት አስመላሽ ምክትል ሰብሳቢ መረጃ አድርሶናል። በዓለም ላይ ተፈፀሙ የሚባሉ ዘግናኝ እልቂቶች ሁሉ በዐማራ ህዝብ ላይ ተፈፅመዋል። እየተፈፀመም ነው። በዚህ ዘግናኝ የግፍ ዘመን ዐማራው ከራሱ በቀር እልቂቱን የሚያስቀርለት ማንም እንደሌለ አውቆ በመነሳት በጋራ ሊተም ይገባል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK Twitter: https://twitter.com/AmharaUk