ማማ በዛሬው ለት ከአቶ ኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና ጋር ” የዐማራ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ምን አጠፉ ? ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛው እና ብሄርተኛችም ለዐማራው ወይም ለኢትዮጵያ ምን ፈየዱለት? ለዘር ጭፍጨፋው ተጠያቂው ማነው? ዐማራው ምን ማድረግ አለበት? የሚሉ እና ሌሎችንም ጉዳዮች በማንሳት መልካም ቆይታ አድርገናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

Email:[email protected]

Website:www.amhcouk.org

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator