የማማ ቤተሰቦች ከዶር አየነው እና ሚሚ ጋር ” የአሜሪካ ሰልፍ እና ዘር ተኮር ጭፍጨፋው በኢትዮጵያ ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ። በውጭ አገር የሚካሄዱ የተወሰኑ ሰልፎች የዐማራን ሞት እንዲነሳ የማይፈልጉ መሆናቸውን ያሳየ መሆኑን ። እንዲሁም በኢትዮጵያ ተጠናክሮ የቀጠለውን የዘር ጭፍጨፋ አስመልክቶ ተወያይተንበታል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk