0 0
Read Time:39 Second

” የቀድሞ እናቶቻችን ያገር ኩራት መሆን ለዛሬ የዐማራ ሴቶች ትግል ምን ድርሻ አለው? ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት ተካሂዷል። በወ/ሮ ዘውዲቱ__ __ እና በማማ የስራ ባልደረቦች መካከል በተደረገው ውይይት የጀግና ሴቶች ተምሳሌት እትጌ ጣይቱ ሲነሱ የአድዋ ድል ይታወሰናል። አፄ ምኒልክን ስናስብ ከአድዋ ድል ባሻገር ኢትዮጵያን መልሶ መገንባትን ፣ ስልጣኔን ወደ ሃገር ማስገባት ፣ ፍርድ አዋቂነትን፣ ታላቅነትን እንድንቃኝ ያደርገናል። ይህ ብቻ አይደለም አፄ ቴወድሮስን ስናስብ እትጌ ምንትዋብ ይታወሱናል። በያንዳዱ የዐማራ ጀግና ወንድ ጎን ጠንካራ ሴት አለች። በተጨማሪም ዛሬ እኛ ምን ማድረግ አለብን በማለት ሰፋ ያለ ውይይት በእህቶቻችን ተካሂዷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator