ማማ የውይይት መድረክ
ከፕ/ር ግርማ ብርሃኑ እና
ከአቶ እያሱ ኤፍሬም ገር
” ወቅታዊው ሁኔታ እና የሙህራን ሚና “
በሚል አርዕስት ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። የዐማራውን አጠቃላይ እንቅስቃሴ የዳሰሰ እና ሌሎችም ሀሳቦች ተካተዋል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk