ማማ የውይይት መድረክ
ከዕለቱ እንግዳችን ፣ ወ/ሮ አረጋሽ ገ/ፃዲቅ ከህግ ባለሙያ እና ከማማ ቤተሰብ ከወ/ሮ ገነት ባይሳሳው ጋር ” ከምርጫ በፊት የሰው ልጅ መብት ” በሚል የመወያያ አርዕስት እና በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያለውን እውነት በጥያቄና መልስ አማካኝነት አንስተን ተወያይተናል። ህግን፣ ህገመንግስትን ፣ ምርጫን ፣ የህዝብ ቆጠራን ፣ አማራው እንቢ ብሎ መብቱን ማስከበር እንዳለበት በውይይቱ ወቅት ከተነሱት ዋናዋና ወቹ ናቸው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUkSHOW LESS