ከአቶ ደሳለኝ እጅጉ የመ/ዐ/ማ/አ/ም/ሰብሳቢ ጋር ” ከመተከል ዐማራ ማነት አስመላሽ አመራር ጋር የተደረገ ቆይታ ” በሚል አርዕስት ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ። የአካባቢው ተወላጅ በመሆኑ እና በቅርበት የመተከልን የዐማራ እልቂት የተከታተለ፣ እንዲሁም ሰሚካለ በሚል የህዝቡን ፊርማ በማሰባሰብ የዐማራ ማንነት ጥያቄ ለሚመለከተው ሁሉ እንዳስገቡ በጥያቄና መልሱ ለመረዳት ችለናል። ከሞት ያመለጠው የመተከል ዐማራ ዛሬም የዕርዳታ ያለህ እያለ ያለበት ወቅት ነው። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

https://t.me/AmharacommunityUKT

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator