ማማ ዛሬም

ከዶ/ር ደብሩ ነጋሽ ጋር ” ትኩረት በመፍትሄው ዙሪያ “ በሚል አርዕስት ላይ በጥያቄ እና መልስ መልኩ ለመወያየት እንግዳችን ሆነዋል።

የዐማራው ህልውና በኢትዮጵያ ሀገሩ ላይ አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም ። መፍትሔውን በፍጥነት በመቀየስ ከአጥፊዋች እራሱን እና አገሩን መታደግ እንዳለበት በውይይቱ ተካቷል።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። ማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

Email:[email protected]

Website:www.amhcouk.org

Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK

Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator