ማማ የውይይት መድረክ

ከዶ/ር ደብሩ ነጋሽ
አቶ እያሱ ኤፍሬም ጋር

” ትህነግ የሚመራው ጦርነት እና የመንግስት ሽሽት “

በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል ።

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:info@amhcouk.org
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK​
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator
Log In / Sign Up
Let's chat on WhatsApp

Hi, How can I help you? 

19:46