ማማ የውይይት መድረክ
ከአቶ አያለው መንገሻ ጋር
” ለኦሮሞ ሰጠናችሁ እንሄዳለን ነበር የትህነግ ዛቻ ” እውነት ነው?
በሚል አርዕስት ዙሪያ ጥያቄዎችን እያነሳን ውይይት አድርገናል ።
የብአዴን አመላመል ምን ይመስላል? ዐማራው በቃኝ ብሎ ለምን አይነሳም? ህዝባዊ እምቢተኝነት እና እረጋ ብለን እንየው ስለሚሉ ዐማሮች ፣ እንዲሁም በብአዴን እና ነቃ ባሉ ዐማሮች ላይ በአብይ አቀነባባሪነት ግድያ ሊካሄድ ይችላል ስለሚባለው ወሬ በማንሳት ሰፋያለ መልስ አግኝተናል።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
Email:[email protected]
Website:www.amhcouk.org
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk