የአማራ ትግል በሚታገለባቸው መስመሮች ሁሉ አሸናፊ ነበር ነውም። መላው ህዝባችን ላለፉት ዓመታት እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ያመጣውን ለውጥ የቀለበሱት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት አቀንቃኝ ነን የሚሉ ብአዴናዊያንና የበግል ለምድ አልብሶ የለቀቀብን ተኩላዎች አማካኝነት እንደሆነ ይታወቃል። እነዚህኞቹ ዋና ሥራቸው በዴሞክራሲ ስም ህዝባችን ላይ ቁማር የመጫወት ዓላማ ይዘው የሚሠሩ ስለሆነ የምንታገላቸው የተለዩ ፀረ አማራዎች ናቸው።
የህዝባችንን ትግል ፍሬው በሚደርስበት ሰዓት ከየጎሬው ውጥተው የድል አጥቢያ አርበኝነት የሹመት ዘውድ ካልደፋችሁልን የሚሉ ስናዳሪ ምሁራን ተብየዎችም ሁልጊዜም የአማራን ትግል በዴሞክራሲ ስም ከማሻሻጥ ተቆጥበው አያውቁም።በህዝብ የእኩልነት የፍትህ የነፃነት ትግል ውስጥ ሊህቃን መላበስ ስላለባቸው አቋም ብዙዎቹ ፀሓፍት ብዙ ይላሉ።Militant democracy የሚሉት ፀረ ፋሺዝም አቋም የምሁራን ይሆን ዘንድ ብዙዎች ይመክራሉ። መነሻውንም እንዲህ ያስቀምጡታል።
“Militant democracy’ emerged in response to the rise of the authoritarian ideologies of fascism and communism in the 1930s. “
ይሄንን በተመለከተ የጀርመኑ የሕግ ምሁር Karl Loewenstein እንዲህ ሲል ይገልፀዋል።
“The necessity of elitist militancy was derived from a distinct understanding of the causes and nature of fascism. Fascism, came simply from a thirst for power.”
ትህነጋዊያን እና ኦነጋዊያን ሥሪታቸው ፋሺዝምና ናዚስም መሆኑን በተደጋጋሚ ያየነው ነው። አማራው ፍትህ እኩልነት ነፃነት ያጣው በፋሺስት ትህነጎችና በናዚ ኦነገዊያን የተቀናጀ ፀረ አማራ እንቅስቃሴ ብሎም መንግስታዊ መዋቅራቸው መሆኑን ሁላችንም የምናውቅው ነው። ይሄንን ፋሽስታዊ እና ናዚያዊ ፀረ አማራ እንቅስቃሴ ለማስቆም የአማራ ምሁራን መላበስ ያለባቸው ቁመና Militant democracy የሚለውን የፀረ ፋሽዚም አቋም ነው።
ሚሊታንት ዴሞክራሲን የተላበሰ ምሁር ፊትለፊት የፋሽስቶችንና የናዚዎችን እንቅስቃሴ ለህዝብ እያጋለጠ የመሪነት ድርሻውን ይወጣል።ከዚህ አግባብ የአማራ ምሁራንን ስንመለከት በተቃራኒው ሆነው እናገኛቸዋለን።የእኛ ትግል እነዚህን አይነት ምሁራን ተብየዎች እንዴት ማየት እንዳለበት ፀሓፍት እንዲህ ሲሉ ይመክሩናል፦
“Elitist conception of democracy follows the conclusion that defending democracy requires cutting the communication lines between the opportunistic political elites “
ከሚሄደውም ከመጣውም ከሚመጣውም የጨቋኝ ሥርዓት ጋር እየተለጠፉ በህዝባችን ቁስል የሚነግዱ የምሁራን ውሾች ጋር ያለንን ግንኙነት ማቋረጥ ለአማራ ትግል እጅጉን ይጠቅማል።በሌላ በኩል እንደ እነ ዶ/ር ሐብታሙ መንግስቴ፡ልጅ ተድላ መላኩ፡ አቻምየለህ ታምሩ አይነት ጥብአትን የተጎናፀፉ ሚሊታንት ዴሞክራቶችን ማበረታት ያስፈልጋል።
Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF.