Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
ማማ የውይይት መድረክ
ከሻ/ል አሸብር ገብሬ ጋር
” አውቆ ጀሮውን የሸፈነ/አይኑን የጋረደ/ ቢነግሩትም አይሰማ፣ ቢአሳዩትም አያይ!!! “
በሚል አርዕስት ላይ የሚደረግ ውይይት ነው።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
Email: [email protected]
Website: https://www.amhcouk.org
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk
Facebook:https://www.facebook.com/Amharacommunityuk
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK