ማማ የውይይት መድረክ
ከጋዜጠኛ መልካም ሞላ፣ሚና እና ገነት ጋር
” የአማራ ህልውና “
በሚል አርዕስት ላይ የሚደረግ ውይይት ።
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።
Email: [email protected]
Website: https://www.amhcouk.org
Twitter: https://twitter.com/AmharaUk
Facebook:https://www.facebook.com/Amharacommun…
Telegram: https://t.me/AmharacommunityUK