የምትመለከቷቸው አማራዎች ወለጋ ካለው እልቂት ተርፈው አዲስ አበባ አስኮ መናሃሪያ አካባቢ የሚገኝ ወጣት ማዕከል ገብተው የነበረ ቢሆንም አሁን ከዛ ውጡ ተብለው ሜዳ ላይ ተበትነዋል። ነዋሪው የእለት ጉርስ ልብስ እና ፍራሽ ባያሳጣቸውም ከብርድ ከፀሃይ እና ከጅብ ሊታደጋቸው አልቻለም እስቲ ይችን ክፉ ቀን የሚያልፉበት መጋዘን እንኳን ተባበሯቸው !


ጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator