ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ወረዳ በሬዳ ፎሮማ እና ጨርገጎ መድሃኒያለም ከ50ሺህ በላይ የአማራ ተወላጆች በግፍ ተፈናቅለው አርጆ ጉደቱ ከተማ ተጠልለው ይገኛሉ። 32 ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል?
በግፍ የተገደለችውን እናቷን ጡት እየጠባች በሁለተኛ ቀኗ የተገኘች ህፃን አሳዛኝ ሁኔታ ልብ ይሰብራል።
እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ደግሞ ከዚህ ሞት ተርፈው በጅማ በኩል አዲስ አበባ ገብተው አቡነአረጋዊ ቤተክርስትያን ተጠልለው የሚገኙ የወረዳው አስተዳደሮች ደግሞ ወደመጣችሁበት ሂዱ እያለቸው ያሉ ከርታቶች ናቸው!